Monday 1 April 2013


በረከት ስሞኦን ሃዘን ተቀምጠዋል:: እግዜር ያጽናቸው:: የብዙሃኑን የሃዘን ስብራት ተመልክተውታል

የሚፈልጉትን ሰው ማጣት ምን ያህል እንደሚጎዳ::

ባህር ዳር ላይ በብአዴንና በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠምደው የሰነበቱት አቶ በረከት
ስምኦን የመኢአድ ቢሮ ከሚገኝበት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ የሚኖሩት ወላጅ
እናታቸው የመሞታቸውን ዜና አድምጠዋል ፡፡ እንደመረጃው ከሆነ የበረከት እናት
የቀብር ስርዓት በጎንደር ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ ተፈጽሟል፡፡ ኤርትራዊ
ስለመሆናቸው የሚነገርላቸው ወ/ሮዋ በፌደራል ማርሽ ታጅበው መቀበራቸው
ብዙዎቹን የአካባቢ ሰዎች አስገርሟል፡፡ ከጠዋቱ 3፡00 እሰከ 6፡00 የከተማው
መንገድም ተዘግቶ መቆየቱ ተነግሯል፡፡
ይህንኑ የቀብር ስነስርኣት ወጪ የሸፈኑት የድሪም ላይን ባለቤት እና የወያኔ ባለስልጣናት አሸርጋጅ የሆኑት
ካፒቴን ሙላቱ ሲሆኑ አስፈላጊውን የምግብ እና የመጠጥ እንዲሁም የቀብር ማስፈጸሚያ ሙሉ ወጭ ሸፍነዋል::
ካፒቴን ሙላት ለምን እንዲህ ሊያደርጉ ቻሉ??? በረከት ስምኦን ጌታ ያጽናህ:: ምንጭ 
Minilik Salsawi

No comments:

Post a Comment