Friday 29 March 2013

                                               የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም


ቀይ ፣ ቢጫ ፣ አረንጓዴ ቀለማት ያሉት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከመስከረም 26 ቀን 1889 ዓ.ም ጀምሮ መውለብለብ እንደ ጀመረ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳለሁ። የሦስቱ ቀለማት ትርጉም:-


* ቀይ የጀግንነትና የጥንካሬ ምልክት፤

* ቢጫ የሰላምና የፍቅር ምልክት፤

* አረንጓዴ ኢትዮጵያ የተስፋ ምድር መሆኗን ያመለክታል።

ወያኔን ጨምሮ በየዘመኑ የነገሱት አምባገነኖች የየራሳቸውን ምልክት በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ ለጥፈዋል። በነገራችን ላይ ወያኔዎች በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ "ባንዲራ"ብለው ሲጠሩ ይደመጣሉ። ይህንንም የወረሱት በባንዳነት ካገለገሏቸው ከጣሊያኖች መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።


Symbolism of the Ethiopian flag

The green-yellow-red flag appeared in 06 October 1897. It was the flag of Ethiopia that became the basis for the Pan African colours. Before the end of the Ethiopian Empire the colours were interpreted as: red for power and faith; yellow for peace, natural wealth and love; and green for land and hope. At first the flag was used as three separate rectangular strips with red at the top. At some point the order of colours was changed.

http://www.youtube.com/watch?feature=endscreen&NR=1&v=9TLLqPGS1ck

No comments:

Post a Comment