Monday 25 March 2013

የወያኔ ባለስልጣናት ፈዘዋል ተክዘዋል ሃሳባቸው ሁሉ ከነሱ ጋር ወደት እንደበነነ አይታወቅም መንፈሳቸው በስብሰባቸው ላይ የለም....ለዚህም ነው ይሰበሰባሉ በደመነብስ ህግ ያጸድቃሉ ምን እንደጸደቅ ምን እንደሆነ ስለማያውቁ የህግን የበላይነት አያውቁትም::ትላንት ያደረጉትን ዛሬ አያውቁትም እስኪ ይመልከቷቸው ከፊታችሀው ላይ ደስታ የለም እኮ የሰው እምባ እና ደም ጩኸት ...Minilik Salsawi

No comments:

Post a Comment