Wednesday 27 March 2013


ኢትዮጵያ

ለይግባኝ ውሳኔው ሌላ ቀጠሮ መስጠቱ

ተከሳሾቹ ዛሬ ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ።

የቀድሞዉ የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል እነ አቶ አንዷለም አራጌ ባቀረቡት ይግባኝ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ይዞ የነበረው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ ። ተከሳሾቹ ዛሬ ባለመቅረባቸው ችሎቱ ለመጋቢት 30 ፣ 2005 አም ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። የጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝን የመከላከያ ምስክር ለማዳመጥ ትናንት የተሰየመው ችሎትም በተተከሳሹ ጥያቄ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ
source 
amharic@dw.de

No comments:

Post a Comment