Sunday 24 March 2013

ወይኔ እስከመቼ እንደዚ??እነሱ ሀገራችን መሬት ላይ ካፒታላቸውን ያሳድጋሉ እኛን እንደዚ ደማችንን መሬታቸው ላይ ያፈሳሉ!ይገርማል ሀገር እንደሌለክ ወንድሜ፣ እናት እንደሌለክ፣ወገን እንደሌለክ ለማን አቤት ይባላል ስቃይክ አመመኝ ደምክ አሳዘነኝ!!!!ኡፍፍፍፍፍ!!!

Ethiopian Refugees tortured in Saudi Arabia

No comments:

Post a Comment